በዓለም ሙቀት መጨመር ምክንያት ከዓልመ ካርታ  እየጠፉ ካሉ ሀገራት መካከል  በሰላማዊ ውቂያኖስ የምትገኘው ኪሪባቲ የመጀመሪዋ ሆና ተመዝግባለች፡፡ የውቂያኖሱ ከፍታ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ በመሄዱ  የኪሪባቲ  ህዝብ ሀገራቸውን በመልቀቅ እና በመሰደድ ላይ ይገኛሉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may also like

No announcement available or all announcement expired.