ሰው እና አካባቢ የሬዲዮ መርሀግብር  አየር ላይ መዋል የጀመረበትን አንደኛ ዓመት  ነሀሴ 29 ቀን 2010ዓ.ም አከበረ!! በዚህ አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ 40 በላይ ዝግጅቶችን ያቀረብን ሲሆን የኛ ችግር የሆኑ ፣ ህዝባቸን ጤነኛ እና ደስተኛ ሆኖ ይኖር ዘንድ አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ የሚችሉ ርእሰ ጉዳዮችን ሸፍነናል፡፡

ዝግጅታችን በርካታ አድማጮች ያሉት ሲሆን ለሌሎች መርሀግብሮች እና ሚዲያዎች  ግብአት እየሆን እንገኛለን ፡፡ ሁሉም ዝግጅቶች በንጹህ ኢትዮጵያ ድረ ገጽ  www.https://nitsuhethiopia.com/ ይገኛሉ፡፡

የዝግጅቱን ዓላማ ተረድታችህ እውቀታችሁን ላካፈላችሁን ፣ ላደመጣችሁን፣ አስተያየት ለሰጣችሁን፣ ላበረታታችሁን  ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረሣችሁ!

እንዲሁም ወደ እናንተ በተከታታይ እንደርስ ዘንድ የአየር ሰዓት እስካሁን በነፃ እንድናስተላልፍ የተረዳንን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን የከበረ ምስጋና እናቀርባለን፡፡

 

ንጹሕ ኢትዮጵያ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may also like

No announcement available or all announcement expired.